Eketelehalwe

Song

Eketelehalwe

Tsedenia G · Bisetegn · 2006 · 4:14

Lyrics

እከተልሃለው በሄድክበት በቆምክበት ሁሉ አይኖቼ ያላንተ በምድር ሌላ መች ያያሉ እንደው አንተን ብቻ አንተን ብቻ ከዚ ሁሉ ሰው ምን ይሆን ሃሳቤ ይህ ስሜቴ ላንተ የተለየው ገብተህ ልቤ ውስጥ ኑርበት እንጂ ከልካይ የለህም እና ሳይህ ሳወራ ስጫወት ውዬ ሁኣላ መለየት አለና እንዳትለየኝ እፈልጋለው ሁንልኝ ሁሌ ከጎኔ ትቼው አልኖርም ውዬም አላድርም ያንትን ፍቅር ጭራሽ እኔ ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ በጣም ልዩ ሆነህ ተፈጥረሃል አንተ ብቻ ለኔ ካጠገቤ አትራቅ እዳይናፍቅ እንዳይርብህ አይኔ ድምፅህ ይሰማኛል ዜማ ሆኖ ቃል በወጣ ቁጥር የቱን ላድንቅልህ የቱን ልትው ሁለመናህ ፍቅር እግርህን ልሁን የምወደውን እንድኖር በሄድክበት ልለይህ አልፈቅድም እንኩዋን ብዙ ቀን አጭሩኣን አንድ ሰአት ቢያስገርማቸው ቢያስጨንቃቸው ወድጄህ መንገብገቤ ትቼው አልኖርም ውዬም አላድርም ያንተን ፍቅር ጭራሽ እኔ አልተወውም እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ ወይኔ ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ አልተወውም እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ ወይኔ ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወውም እኔ

Lyrics provided by LRCLIB.

Popular by Tsedenia G