Teyim

Song

Teyim

Aster Aweke · Aster · 1989 · 5:30

Lyrics

እደጋ መጣሁ እንጨት ከሌለው እንጨት ከሌለው አትዎደኝ እንደሆን ልቤን ተው ልበለው ልቤን ተው ልበለው ከሰማዩ በላይ ያለኸው ሰማይ ያለኸው ሰማይ ጠይም ዘለግ ያለ አላየህም ወይ አላየህም ወይ ጠይም ዘለግ ያለ ጎራዴ ታጣቂ ጎራዴ ታጣቂ ሲቀመጥ አሳሳኝ ሲሄድ ተናፋቂ ሲሄድ ተናፋቂ ሲሄድ ተናፋቂ ጠይም ዘለግ ያለ የሰፋው ደረቱ የሰፋው ደረቱ ፍቅር አላፊ ነው ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ አንተ በጣም ቆንጆ መሳይ ጠይም አሳ መሳይ ጠይም አሳ ሰውነቴ አለቀ ባንተ የተነሳ ባንተ የተነሳ አገር ቆርጦ ሲሄድ አይፈራም ነጋዴ አይፈራም ነጋዴ ካንተው ጋር ልሞት ነው አልችል ቢለኝ ሆዴ አልችል ቢለኝ ሆዴ አገር ቆርጦ ሲሄድ አይፈራም ነጋዴ አይፈራም ነጋዴ ካንተው ጋር ልሞት ነው አልችል ቢለኝ ሆዴ አልችል ቢለኝ ሆዴ ጠይም ዘለግ ያለ የሰፋው ደረቱ የሰፋው ደረቱ ፍቅር አላፊ ነው ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ ባረገኝ እህቱ

Lyrics provided by LRCLIB.

Popular by Aster Aweke