Abugida

Song

Abugida

Teddy Afro · Abugida · 2001 · 3:40

Lyrics

አቦጊዳ ብዬ ፊደል አስቆጥሬ የፍቅርን ትርጉም ለልቤ አስተምሬ ይዤሽ ባኮፋዳ እንደ ቆሎ ተማሪ አቦጊዳ ልበል የፍቅሩ ጅማሪ ሀ-ግዕዝ ሁ-ካልዕ ሂ-ሳልስ ሃ-ራብዕ ሄ-ሃምስ ሆ-ሳብእ ሀ-ግዕዝ ሁ-ካልዕ ሂ-ሳልስ ሃ-ራብዕ ሄ-ሃምስ ሆ-ሳብእ የወደድኳት በማለዳ በልጅነት በአቦጊዳ የፍቅር ቃል መቁጠሪያዬ የመጀመሪያዬ አቦጊዳ ሀ የኔታ ለመምህሩ አቦጊዳን ሲያስተምሩ ማልዳ ወግታኝ ከፊደል ጣት አሁን ከየት ላምጣት? አቦጊዳ (አቦጊዳ) አ-ቦ-ጊ-ዳ-ሄ-ው-ዞ አቦጊዳ አቦጊዳ ኦዳ ሁሌ የጀማሪ እዳ አ-ቦ-ጊ-ዳ-ሄ-ው-ዞ አቦጊዳ አቦጊዳ ኦዳ ሁሌ የጀማሪ እዳ ምሎላታል በፊደሉ ላይታጠፍ ልቤ ቃሉ ይኑር እንጂ ሲከልሳት 'ሀ' ን እንዴት ሊረሳት አቡጊዳ ገና ልጅ ነኝ ብላቴና ስለፍቅር መች አውቅና አስጠናችው ልቤን ወስዳ የፍቅር አቦጊዳ አቦጊዳ (አቦጊዳ) አ-ቦ-ጊ-ዳ-ሄ-ው-ዞ አቦጊዳ አቦጊዳ ኦዳ ሁሌ የጀማሪ እዳ ሀ-ግዕዝ ሁ-ካልዕ ሂ-ሳልስ ሃ-ራብዕ ሄ-ሃምስ ህ-ሳድስ ሆ-ሳብእ መልዕክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ወልደዘብድዮስ (ሀ-ግዕዝ ሁ-ካልዕ ሂ-ሳልስ) ንዜንወክሙ በእንተ ውዕቱ (ሃ-ራብዕ ሄ-ሃምስ ህ-ሳድስ) መልዕክተ ዮሐንስ (ሆ-ሳብእ) የወደድኳት በማለዳ (ሀ-ግዕዝ ሁ-ካልዕ ሂ-ሳልስ) በልጅነት በአቦጊዳ (ሃ-ራብዕ ሄ-ሃምስ) የፍቅር ቃል መቁጠሪያዬ (ህ-ሳድስ ሆ-ሳብእ) የመጀመሪያዬ (ሀ-ግዕዝ ሁ-ካልዕ) አቡጊዳ (ሂ-ሳልስ ሃ-ራብዕ ሄ-ሃምስ) ሀ የኔታ ለመምህሩ (ህ-ሳድስ ሆ-ሳብእ) አቦጊዳን ሲያስተምሩ (ሀ-ግዕዝ ሁ-ካልዕ) ማልዳ ወግታኝ ከፊደል ጣት (ሂ-ሳልስ ሃ-ራብዕ ሄ-ሃምስ) አሁን ከየት ላምጣት (ህ-ሳድስ ሆ-ሳብእ) አቦጊዳ (ሀ-ግዕዝ ሁ-ካልዕ ሂ-ሳልስ ሃ-ራብእ ሄ-ሃምስ ህ-ሳድስ ሆ-ሳብእ) (ሀ-ግዕዝ)

Lyrics provided by LRCLIB.

Popular by Teddy Afro